$650 ና $600 ለሴት ተከራይ 2 ሰፊ ክፍሎች ንፁህ የሆነ ቤዝመንት ውስጥ ሚከራይ

📷 New listing (No reviews yet)

Property Photos


Managed by: 👤 Yonas

Description

ለሴት ተከራይ ንፁህ የሆነ ቤዝመንት ውስጥ 2 ሰፊ ክፍሎች ሚከራይ አሉን የጋራ ሳሎን ኪችን ባዝ ሩም ያለው ለአስፐንሄል ሾፒንግ ሴንተር ቅርብ የሆነ ለባስ ለሜትሮ በቅርብ ርቀት ላይ ሚገኝ የራሱ መውጫ ናመግቢያ ያለው ብራይት የሆነ ኢንተርኔት ያለው ለካስኮ ና ለአዳራሽ ቅርብ የሆነ መከራየት ሚፈልግ ይደዉሉ:: (202) 630-2131/6159640789

To ensure a safe environment for everyone, we require a small verification payment before connecting with hosts.

🔒 Unlock Messaging

Occupant Review History

No historical tenant statements logged for this profile yet on Gibu.